Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 21:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ለተጠሙ ውሃ አምጡ። በቴማን የምትኖሩ፣ ለስደተኞች ምግብ አምጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በቴማም የሚትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ተጠምተው ወደ እናንተ ለሚመጡት ሁሉ ውሃ ስጡአቸው፤ እናንተም የቴማ ሕዝብ ሆይ! ለስደተኞች ምግብ አቅርቡላቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በቴ​ማን የም​ት​ኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠ​ሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በቴማም የሚትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፥ እንጀራ ይዛችሁ የሸሹትን ሰዎች ተቀበሉአቸው።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 21:14
8 交叉引用  

ኩዳን፣ ቴማን፣ ኢጡር፣ ናፌስና ቄድማ።


ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣ ኩዳን፣ ቴማን፣


የቴማን ነጋዴዎች ውሃ ይፈልጋሉ፤ የሳባ መንገደኞችም ተስፋ ያደርጋሉ።


ጠላትህ ቢራብ አብላው፤ ቢጠማም ውሃ አጠጣው።


ይልቁንስ፣ “ጠላትህ ቢራብ አብላው፤ ቢጠማም አጠጣው። ይህን በማድረግህም የእሳት ፍም በራሱ ላይ ትከምራለህ።”


እርስ በርሳችሁ ያለ ማጕረምረም እንግድነት ተቀባበሉ።


跟着我们:

广告


广告