ኢሳይያስ 13:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ባቢሎን ያየው ንግር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ባቢሎን ያየው ትንቢት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ እግዚአብሔር ገልጦለት ስለ ባቢሎን የተናገረው የትንቢት ቃል ይህ ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ በባቢሎን ላይ ያየው ራእይ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ያየው ስለ ባቢሎን የተናገረ ሸክም። 参见章节 |