ኢሳይያስ 12:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከድነቴ ምንጮች ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመድኀኒቴ ምንጮች ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከደኅንነት ምንጭ ውሃ በደስታ ትቀዳላችሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ውኃውንም ከሕይወት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ውኃውንም ከመድኃኒት ምንጮች በደስታ ትቀዳላችሁ። 参见章节 |