ኢሳይያስ 1:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ዕሺ ብትሉ፣ ብትታዘዙም የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እሺ ብትሉ፤ ብትታዘዙም የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እሺ ብላችሁ ብትታዘዙኝ ምድር የምታስገኘውን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እሽ ብትሉና ብትሰሙኝ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፥ 参见章节 |