ሆሴዕ 8:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ነገር ግን እስራኤል በጎ የሆነውን ነገር ናቁ፤ ጠላትም ያሳድዳቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እስራኤል በጎነትን ጥሎአል፤ ጠላትም ያሳድደዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ነገር ግን የእስራኤል ሕዝብ በጎ ነገርን ስለ ጠሉ ጠላት ያሳድዳቸዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እስራኤል ደግነቱን ጥሎአልና፤ ጠላትም ያሳድደዋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እስራኤል ደግነትን ጥሎአል፥ ጠላትም ያሳድዱታል። 参见章节 |