Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሆሴዕ 13:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የኤፍሬም በደል ተከማችቷል፤ ኀጢአቱም በመዝገብ ተይዟል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 የኤፍሬም በደል ታስሮአል፥ ኃጢአቱም ተከማችቶአል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 “የእስራኤል ኃጢአትና በደል ተጽፎ ተከማችቶአል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 የዐ​መ​ፅ​ህን ወን​ጀል ታገ​ሥ​ሁት፤ የኤ​ፍ​ሬም ኀጢ​አ​ቱም ተከ​ማ​ች​ት​ዋል ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 የኤፍሬም በደል ታስሮአል፥ ኃጢአቱም ተከማችቶአል።

参见章节 复制




ሆሴዕ 13:12
5 交叉引用  

መተላለፌ በከረጢት ይቋጠራል፤ ኀጢአቴንም ትሸፍናለህ።


እናንተ፣ ‘እግዚአብሔር የሰውን ቅጣት ለልጆቹ ያከማቻል’ ትላላችሁ፤ ነገር ግን ያውቀው ዘንድ ለሰውየው ለራሱ ይክፈለው፤


በልዩ ቅጠል ብትታጠቢ፣ ብዙ ሳሙና ብትጠቀሚም፣ የበደልሽ ዕድፍ አሁንም በፊቴ ነው፤” ይላል ጌታ እግዚአብሔር።


ነገር ግን በድንዳኔህና ንስሓ በማይገባ ልብህ ምክንያት ትክክለኛ ፍርዱ ሲገለጥ በእግዚአብሔር የቍጣ ቀን በራስህ ላይ ቍጣን ታከማቻለህ።


跟着我们:

广告


广告