ሆሴዕ 13:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፤ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቁጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በቊጣዬ ነገሥታትን ሰጥቻችሁ ነበር፤ ነገር ግን በከፍተኛ ቊጣዬ አጠፋኋቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በቍጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፤ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በቁጣዬ ንጉሥን ሰጠሁህ፥ በመዓቴም ሻርሁት። 参见章节 |