ዕብራውያን 9:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ስለዚህ የመጀመሪያው ኪዳን እንኳ ያለ ደም የጸና አልነበረም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳን ያለ ደም አልተመረቀም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በዚህ ምክንያት የመጀመሪያው ኪዳን እንኳ ያለ ደም የጸና አይደለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳ ያለ ደም አልከበረም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ስለዚህም ፊተኛው ኪዳን እንኳ ያለ ደም አልተመረቀም። 参见章节 |