ዕብራውያን 6:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 አብርሃምም በትዕግሥት ከጠበቀ በኋላ የተሰጠውን ተስፋ አገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አብርሃም በትዕግሥት ጠብቆ ተስፋ የተደረገለትን ነገር አገኘ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህም በኋላ ታግሦ ተስፋዉን አገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እንዲሁም እርሱ ከታገሰ በኋላ ተስፋውን አገኘ። 参见章节 |