ዕብራውያን 3:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ እንደሚል፣ “ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ እንደሚለው፥ ዛሬ ድምፁን ስትሰሙት፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ እንደሚለው “ዛሬ ድምፁን ስትሰሙ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ብሎአልና፥ “ዛሬ ቃሉን ብትሰሙ ልባችሁን አታጽኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ እንደሚል፦ 参见章节 |