ዕብራውያን 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ስለዚህ በቍጣዬ እንዲህ ብዬ ማልሁ፤ ‘ወደ ዕረፍቴ ከቶ አይገቡም።’ ” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቍጣም እንደ ማልሁ፥ “ወደ ዕረፍቴ አይገቡም፥” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ደግሞም፥ “ ‘እኔ ወደምሰጣቸው የዕረፍት ቦታ ከቶ አይገቡም!’ ብዬ በቊጣዬ ምዬአለሁ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቍጣዬ ማልሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እንዲሁ፦ ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቍጣዬ ማልሁ። 参见章节 |