Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕብራውያን 13:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 በተለይም ወደ እናንተ በፍጥነት ተመልሼ እንድመጣ ትጸልዩልኝ ዘንድ ዐደራ እላችኋለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ይልቁን ፈጥኜ እንድመለስላችሁ ይህን እንድታደርጉ አጥብቄ እለምናችኋለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ይልቁንም ተግታችሁ እንድትጸልዩ አጥብቄ የምለምናችሁ በፍጥነት ወደ እናንተ እንድመለስ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ይል​ቁ​ንም ፈጥኜ እን​ድ​መ​ለ​ስ​ላ​ችሁ ይህን ታደ​ርጉ ዘንድ አጥ​ብቄ እለ​ም​ና​ች​ኋ​ለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ይልቁንም ፈጥኜ እንድመለስላችሁ ይህን ታደርጉ ዘንድ አጥብቄ እለምናችኋለሁ።

参见章节 复制




ዕብራውያን 13:19
4 交叉引用  

ከዚህም ሌላ፣ ጸሎታችሁ መልስ አግኝቶ ወደ እናንተ ለመምጣት ተስፋ ስለማደርግ ማረፊያ አዘጋጁልኝ።


ወንድሞች ሆይ፤ የጻፍሁላችሁ መልእክት ዐጭር እንደ መሆኑ፣ የምክር ቃሌን በትዕግሥት እንድትቀበሉ ዐደራ እላችኋለሁ።


跟着我们:

广告


广告