ዕብራውያን 10:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ምክንያቱም የኰርማዎችና የፍየሎች ደም ኀጢአትን ማስወገድ አይችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን ለማስወገድ አይችልም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የወይፈኖችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን ማስወገድ አይችልም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የላምና የፍየል ደም ኀጢአትን ሊያስተሰርይ አይችልምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና። 参见章节 |