ዕብራውያን 10:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 በእግዚአብሔር ቤት ላይ የተሾመ ታላቅ ሊቀ ካህናት ስላለን፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በእግዚአብሔርም ቤት ላይ ታላቅ ካህን ስላለን፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በእግዚአብሔር ቤት ላይ ሥልጣን ያለው ትልቅ ካህን አለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ካህን አለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥ 参见章节 |