Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕንባቆም 3:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 በዝማሬ የቀረበ የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት፤ በሺግዮኖት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት በሺግዮኖት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 በመዝሙር የቀረበ የነቢዩ ዕንባቆም ጸሎት ይህ ነው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት በመዝሙር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት በመዝሙር።

参见章节 复制




ዕንባቆም 3:1
5 交叉引用  

እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድር ሁሉ በፊቱ ጸጥ ትበል።


እግዚአብሔር ሆይ፤ ዝናህን ሰምቻለሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ሥራህም አስፈራኝ፤ በእኛ ዘመን አድሳቸው፤ በእኛም ጊዜ እንዲታወቁ አድርግ፤ በመዓት ጊዜ ምሕረትን ዐስብ።


跟着我们:

广告


广告