ዘፍጥረት 7:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በአፍንጫቸው የሕይወት እስትንፋስ ያላቸው በየብስ የነበሩ ፍጥረታት ሁሉ ሞቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በምድር ላይ የሚኖር የሕይወት እስትንፋስ ያለው ሁሉ ሞተ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በምድር ላይ የሚኖር እስትንፋስ ያለው ነገር ሁሉ ሞተ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሕይወት እስትንፋስ ያለው ሁሉ፥ በየብስም ያለው ሁሉ ሞተ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በየብስ የነበረው በአፍንጫው የሕይወት ነፍስ እስትንፋስ ያለው ሁሉ ሞተ። 参见章节 |