ዘፍጥረት 6:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ኖኅም ሁሉን እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ኖኅም እንዲሁ አደረገ፥ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ኖኅም እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ኖኅም እግዚአብሔር አምላክ ያዘዘውን ሁሉ አደረገ፤ እንዲሁ አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ኖኅም እንዲሁ አደረገ፤ እግዚአብሔር እንዳዘዘው ሁሉ እንዲሁ አደረገ። 参见章节 |