Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ላሜሕ በአጠቃላይ 777 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ላሜሕ የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ ሰባ ሰባት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ዕድሜው 777 ሲሆነውም ሞተ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ላሜ​ሕም የኖ​ረ​በት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ አርባ ሰባት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ላሜሕ የኖረበት ዘመን ሁሉ ሰባት መቶ አርባ ዓመት ሆነ ሞተም።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:31
2 交叉引用  

ላሜሕ ኖኅን ከወለደ በኋላ፣ 595 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።


ኖኅ ዕድሜው 500 ዓመት ሲሆን ሴምን፣ ካምንና ያፌትን ወለደ።


跟着我们:

广告


广告