Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 መላልኤል፣ ዕድሜው 65 ዓመት በሆነ ጊዜ ያሬድን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 መላልኤልም ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ያሬድንም ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 መላልኤል 65 ዓመት ሲሆነው ያሬድን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 መላ​ል​ኤ​ልም መቶ ስድሳ አም​ስት ዓመት ኖረ፤ ያሬ​ድ​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ያሬድንም ወለደ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:15
5 交叉引用  

ቃይናን በአጠቃላይ 910 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።


መላልኤል ያሬድን ከወለደ በኋላ 830 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።


ሔኖክ፣ ዕድሜው 65 ዓመት በሆነ ጊዜ ማቱሳላን ወለደ፤


ቃይናን፣ መላልኤል፣ ያሬድ፣


የማቱሳላ ልጅ፣ የሔኖክ ልጅ፣ የያሬድ ልጅ፣ የመላልኤል ልጅ፣ የቃይናን ልጅ፣


跟着我们:

广告


广告