ዘፍጥረት 49:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “ንፍታሌም ነጻ እንደ ተለቀቀች፣ የሚያማምሩም ግልገሎች እንደምትወልድ ሚዳቋ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ንፍታሌም የተፈታ ሚዳቋ ነው፥ መልካም ቃልን ይሰጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ንፍታሌም በነጻነት እየተዘዋወረች እንደምትኖር፥ ደስ የሚያሰኙ ግልገሎችን እንደምትወልድ ሚዳቋ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ንፍታሌም በፍሬው ላይ ውበትን የሚሰጥ ሰፊ ዘንባባ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ንፍታሌም የተፈታ ሚዳቋ ነው፤ መልካም ቃልን ይሰጣል። 参见章节 |