ዘፍጥረት 49:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ዳን፣ ከእስራኤል ነገዶች እንደ አንዱ ሆኖ፣ በራሱ ሕዝብ ላይ ይፈርዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዳን በወገኑ ይፈርዳል፥ ከእስራኤል ነገድ እንደ አንዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “ዳን፥ ከእስራኤል ነገዶች አንዱ ለሆነው ሕዝብ ፈራጅ ይሆናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 “ዳን ከእስራኤል ነገድ እንደ አንዱ በወገኑ ይፈርዳል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዳም በወገኑ ይፈርዳል ከእስርኤል ነገስ እንደ አንዱ 参见章节 |