ዘፍጥረት 46:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሌዊ ልጆች፦ ጌርሶን፣ ቀዓት እና ሜራሪ ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሌዊም ልጆች፥ ጌድሾን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሌዊ ልጆች፦ ጌርሾን፥ ቀዓትና መራሪ ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሌዊም ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሌዊም ልጆች ጌድሶን፥ ቀዓት ሜራሪ። 参见章节 |