ዘፍጥረት 38:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ይሁዳ የበኵር ልጁን ዔርን፣ ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ይሁዳ የበኩር ልጁን ዔርን፥ ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይሁዳ የመጀመሪያ ልጁን ዔርን ትዕማር ከምትባል ልጃገረድ ጋር አጋባው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይሁዳም ለበኵር ልጁ ለዔር ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ይሁዳም ለበኵር ልጁ ለዔርትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው። 参见章节 |