ዘፍጥረት 36:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ሠምላ ሲሞት፣ በወንዙ አጠገብ ያለው የርሆቦቱ ሳኡል በምትኩ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ሠምላም ሞተ፥ በስፍራውም በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርሆቦት ሻኡል ነገሠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ሠምላ በሞተ ጊዜ በወንዝ አጠገብ ያለችው የረሖቦት ተወላጅ የነበረው ሻኡል በእርሱ ተተክቶ ነገሠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሠምላም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርኆቦት ሳኦል ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ሠምላም ሞተ በስፍራውም በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርሆቦት ሳኦል ነገሠ። 参见章节 |