ዘፍጥረት 36:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ ሠምላ በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ዓዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የምስሬቃው ሠምላ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሃዳድም ሞተ በስፍራውም የመሥሬቃው ሠምላ ነገሠ። 参见章节 |