Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 36:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 የሖሪውያን የነገድ አለቆች እነዚህ ነበሩ፦ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 የሖሪ አለቆች እነዚህ ናቸው፥ ሎጣን አለቃ፥ ሾባል አለቃ፥ ፅብዖን አለቃ፥ ዓና አለቃ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 የሖሪው አለቆች የሚከተሉት ናቸው፤ ሎጣን፥ ሾባል፥ ጺባዖን፥ ዐና፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 የሖሪ መሳ​ፍ​ንት እነ​ዚህ ናቸው፤ ሉጣን መስ​ፍን፥ ሦባን መስ​ፍን፥ ሳባቅ መስ​ፍን፥ ዓናን መስ​ፍን፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 የሖሪ አለቆች እነዚህ ናቸው ሎጣን አለቃ ሦባል አለቃ ፅብዖን አለቃ፥

参见章节 复制




ዘፍጥረት 36:29
6 交叉引用  

ዔሳው ከከነዓን ሴቶች አገባ፤ እነርሱም፦ የኬጢያዊው የኤሎን ልጅ ዓዳን፣ የኤዊያዊው የፂብዖን ልጅ ዓና የወለዳት ኦሆሊባማ፣


በዚያች ምድር ይኖሩ የነበሩ የሖሪው የሴይር ልጆች እነዚህ ነበሩ፦ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣


የዲሳን ወንዶች ልጆች፦ ዑፅ እና አራን።


ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን። እነዚህ በሴይር ምድር እንደየነገዳቸው የሖሪውያን የነገድ አለቆች ነበሩ።


የሴይር ወንዶች ልጆች፤ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣ ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን።


跟着我们:

广告


广告