ዘፍጥረት 32:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ወንዙን አሻግሮ ከሸኛቸው በኋላ፣ ጓዙን ሁሉ ሰደደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እነርሱን ወስዶ ወንዙን አሻገራቸው፥ ያለውን ሁሉ እንደዚሁ አሻገረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እነርሱን ካሻገረም በኋላ ያለውን ጓዝ ሁሉ አሻገረ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወሰዳቸውም፤ ወንዙንም አሻገራቸው፤ ገንዘቡንም ሁሉ አሻገረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወሰዳቸውም ወንዙንም አሻገራቸው ከብቱን ሁሉ አሻገረ። 参见章节 |