ዘፍጥረት 31:51 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም51 ደግሞም ላባ ያዕቆብን እንዲህ አለው፤ “ክምር ድንጋዩ እነሆ፤ በአንተና በእኔ መካከል ያቆምሁትም ሐውልት እነሆ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 ላባም ያዕቆብን አለው፥ “በእኔና በአንተ መካከል ይህ ክምር፥ ያቆምኩት ሐውልትም እነሆ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 በመካከላችን የቈለልኩት ድንጋይና ያቆምኩት ሐውልት እነሆ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 ላባም ያዕቆብን አለው፥ “እነሆ፥ ይህች የድንጋይ ክምርና ይህችም ሐውልት ምስክሮች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ላባም ያዕቆብን አለው፦ በእኔና በአንተ መካከል እነሆ ይህች ክምር እነሆም ያቆምኍት ሐውልት፤ 参见章节 |