ዘፍጥረት 31:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የላባ አመለካከት ከቀድሞው የተለወጠበት መሆኑንም ያዕቆብ ተረዳ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንደ ቀድሞው በላባ ተወዳጅ አለመሆኑን ያዕቆብም አየ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በላባም ዘንድ እንደ ቀድሞው ተወዳጅ አለመሆኑን ተረዳ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያዕቆብም የላባን ፊት አየ፤ እነሆም፥ ከእርሱ ጋር እንደ ዱሮው አልሆነም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ያዕቆብም የላባን ፊት አየ እነሆም ከእርሱ ጋር እንደ ዱሮው አልሆነም። 参见章节 |