Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 29:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ያዕቆብም፣ “እንደምታዩት ጊዜው ገና ነው፤ መንጎቹ የሚገቡበት ሰዓት አይደለም፤ ታዲያ፣ ለምን በጎቹን አጠጥታችሁ ወደ ግጦሽ አትመልሷቸውም?” አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እርሱም፦ “ቀኑ ገና ቀትር ነው፥ ከብቶቹ የሚከማቹበት ሰዓቱም ገና አልደረሰም፥ አሁንም በጎቹን አጠጡና ሄዳችሁ አሰማሩአቸው” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ያዕቆብም “ጊዜው ገና ቀን ነው፤ መንጋዎቻችሁንም ወደ ቤት የምታስገቡበት ሰዓት ገና አልደረሰም፤ ታዲያ ለምን ውሃ አጠጥታችሁ አታሰማሩአቸውም?” አለ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 እር​ሱም፥ “ቀኑ ገና ቀትር ነው፥ ከብ​ቶቹ የሚ​ሰ​በ​ሰ​ቡ​በት ሰዓ​ቱም ገና አል​ደ​ረ​ሰም፤ አሁ​ንም በጎ​ቹን አጠ​ጡና ሄዳ​ችሁ አሰ​ማ​ሩ​አ​ቸው” አላ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 እርሱም፦ ቀኑ ገና ቀትር ነው ከብቶቹ የሚከማቹበት ሰዓቱም ገና አልደረሰም፤ አሁንም በጎቹን አጠጡና ሄዳችሁ አሰማሩምአቸው አላቸው።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 29:7
4 交叉引用  

ያዕቆብም፣ “ለመሆኑ ደኅና ነው?” አላቸው። እነርሱም፣ “አዎን ደኅና ነው፤ ልጁም ራሔል እነሆ፤ በጎች እየነዳች በመምጣት ላይ ናት” አሉት።


እነርሱም፣ “መንጎቹ ሁሉ ተሰብስበው ድንጋዩ ከጕድጓዱ አፍ ካልተንከባለለ በቀር አንችልም፤ ከዚያም በጎቹን እናጠጣቸዋለን” አሉ።


ቀኖቹ ክፉ ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ።


跟着我们:

广告


广告