Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 27:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 የወንድምህ ቍጣ እስከሚበርድ እዚያው ቈይ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ፥ የወንድምህ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 የወንድምህ ቊጣ እስኪበርድ ድረስ ለጥቂት ጊዜ እዚያው ቈይ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 በእ​ር​ሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀ​መጥ። የወ​ን​ድ​ምህ ቍጣ ከአ​ንተ እስ​ኪ​በ​ርድ ድረስ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ የወንድምህ ቍጣ እስኪበርድ

参见章节 复制




ዘፍጥረት 27:44
3 交叉引用  

“ሃያ ዓመት ዐብሬህ ኖሬአለሁ፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ ከመንጋህ አንድ ጠቦት እንኳ አልበላሁም።


ሃያ ዓመት በቤትህ የኖርሁት በዚህ ሁኔታ ነበር፤ ዐሥራ አራት ዓመት ለሁለቱ ልጆችህ ብዬ አገለገልሁ፤ ስድስት ዓመት ስለ መንጋዎችህ ስል አገለገልሁ፤ ይህም ሆኖ ደመወዜን ዐሥር ጊዜ ለዋውጠህብኛል።


ጌታ እግዚአብሔር፣ የሰራዊት ጌታ፣ ምድርን ይዳስሳል፤ እርሷም ትቀልጣለች፤ በውስጧ የሚኖሩ ሁሉ ያለቅሳሉ፤ የምድር ሁለመና እንደ አባይ ወንዝ ይነሣል፤ እንደ ግብጽ ወንዝም ይወርዳል።


跟着我们:

广告


广告