ዘፍጥረት 26:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 በእነዚህም ሴቶች ምክንያት የይሥሐቅና የርብቃ ልብ ያዝን ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ይህም ጋብቻ ይስሐቅንና ርብቃን ሲያሳዝናቸው ይኖር ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እነርሱም ይስሐቅንና ርብቃን ያሳዝኑ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እነርሱም የይስሐቅንና የርብቃን ልብ ያሳዝኑ ነበር። 参见章节 |