ዘፍጥረት 25:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ያዕቆብም፣ “በመጀመሪያ ብኵርናህን ሽጥልኝ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ያዕቆብም፥ “በመጀመሪያ ብኩርናህን ሽጥልኝ” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ያዕቆብም “መጀመሪያ ብኲርናህን ሽጥልኝ” አለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ያዕቆብም ዔሳውን፥ “ዛሬ ብኵርናህን ስጠኝ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ያዕቆብም፦ በመጀመሪያ ብኵርናህን ሽጥልኝ አለው። 参见章节 |