Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 25:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 አብርሃም ኬጡራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 አብርሃም ኬጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 አብርሃም ቀጡራ የምትባል ሌላ ሚስት አገባ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 አብ​ር​ሃ​ምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተ​ባ​ለች ሚስት አገባ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 አብርሃምም ደግሞ ስምዋ ኬጡራ የተባላች ሚስት አገባ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 25:1
5 交叉引用  

ይሥሐቅም ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን ይዟት ገባ፤ አገባት፣ ሚስትም ሆነችው፤ እርሱም ወደዳት። ይሥሐቅም ከእናቱ ሞት ተጽናና።


እርሷም፦ ዘምራንን፣ ዮቅሳንን፣ ሜዳንን፣ ምድያምን፣ የስቦቅንና ስዌሕን ወለደችለት።


ይሥሐቅ ያዕቆብን አስጠርቶ ከመረቀው በኋላ፣ እንዲህ ሲል አዘዘው፤ “ምንም ቢሆን ከነዓናዊት ሴት አታግባ።


跟着我们:

广告


广告