ዘፍጥረት 24:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ሰውየውም ተደፍቶ ለእግዚአብሔር ሰገደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሰውዬውም አጎነበሰ፥ ለእግዚአብሔርም ሰገደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሰውየውም በመንበርከክ ለእግዚአብሔር ሰግዶ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሰውየውም ደስ አለው፤ ለእግዚአብሔርም ሰገደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ሰውዮውም አጎነበሰ፥ ለእግዚአብሔር ሰገደ። 参见章节 |