Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 23:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሣራ አንድ መቶ ሃያ ሰባት ዓመት ኖረች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 የሣራም ዕድሜ መቶ ኻያ ሰባት ዓመት ሆነ፥ እነዚህ ሣራ የኖረችባቸው ዓመታት ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ሣራ መቶ ኻያ ሰባት ዓመት ከኖረች በኋላ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 የሣ​ራም ዕድሜ መቶ ሃያ ሰባት ዓመት ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 የሣራም ዕድሜ መቶ ሀያ ሰባት ዓመት ሆነ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 23:1
4 交叉引用  

አብርሃምም በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ፤ ሣቀና በልቡ፣ “እንዲያው ምንስ ቢሆን የመቶ ዓመት ሽማግሌ የልጅ አባት መሆን ይችላልን? ሣራስ በዘጠና ዓመቷ ልጅ መውለድ ትችላለችን?” አለ።


ከእነዚህም ሌላ የናኮር ቁባት ሬናሕ ደግሞ ጥባሕ፣ ገአም፣ ተሐሽና ሞክሳ የተባሉ ወንዶች ልጆች ወለደችለት።


በከነዓን ምድር፣ በቂርያት አርባቅ ማለትም በኬብሮን ከተማ ሞተች፤ አብርሃምም ለሣራ ሊያለቅስና ሊያዝን መጣ።


ይሥሐቅም ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን ይዟት ገባ፤ አገባት፣ ሚስትም ሆነችው፤ እርሱም ወደዳት። ይሥሐቅም ከእናቱ ሞት ተጽናና።


跟着我们:

广告


广告