ዘፍጥረት 21:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አብርሃምም ሰባ ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። 参见章节 |