ዘፍጥረት 20:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አቢሜሌክም ገና አልደረሰባትም ነበርና እንዲህ አለ፤ “ጌታ ሆይ፤ በደል ያልፈጸመውን ሕዝብ ታጠፋለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቢሜሌክ ግን አልቀረባትም ነበር፥ እሱም እንዲህ አለ፦ “አቤቱ፥ ጻድቁን ሕዝብ ደግሞ ታጠፋለህን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሆኖም አቤሜሌክ ገና ወደ እርስዋ አልቀረበም ነበርና እንዲህ አለ፦ “ጌታ ሆይ! እኔ ምንም በደል አልፈጸምኩም፤ ታዲያ እኔንና ሕዝቤን ታጠፋለህ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አቤሜሌክ ግን አልቀረባትም ነበር፤ አቤሜሌክም እንዲህ አለ፥ “አቤቱ ያላወቀውን ሕዝብ በእውነት ታጠፋለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 አቢሜሌክ ግን አልቀረባትም ነበር እንዲህም አለ፤ አቤቱ ጻድቁን ሕዝብ ደግሞ ታጠፋለህን? 参见章节 |