Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 17:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 አብርሃምና ልጁ እስማኤል፣ ሁለቱም በዚያ ቀን ተገረዙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ፥ ልጁ እስማኤልም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ሁለቱም የተገረዙት በአንድ ቀን ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 በዚ​ያም ቀን አብ​ር​ሃም ተገ​ረዘ፤ ልጁ ይስ​ማ​ኤ​ልም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 በዚያው ቀን አብርሃም ተገረዘ ልጁ እስማኤልም።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 17:26
5 交叉引用  

ስለዚህ አብራም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ወጣ፤ ሎጥም ዐብሮት ሄደ። አብራም ከካራን ሲወጣ ዕድሜው 75 ዓመት ነበረ።


ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር።


በአብርሃም ቤት ያሉ ወንዶች ሁሉ፣ በቤቱ የተወለዱትም ሆኑ ከውጭ በገንዘብ የተገዙ ከርሱ ጋራ ተገረዙ።


ትእዛዝህን ለመጠበቅ፣ ቸኰልሁ፤ አልዘገየሁምም።


跟着我们:

广告


广告