ዘፍጥረት 15:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሞሮችም ሥጋውን ለመብላት ወረዱ፤ አብራም ግን አባረራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አሞራዎች የተቈራረጠውን ሥጋ ለመብላት ሲመጡ አብራም አባረራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሞራዎችም በተቈረጠው ሥጋቸው ላይ ወረዱ፤ አብራምም በእነርሱ ዘንድ ተቀምጦ አባረራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። 参见章节 |