Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ራግው በ32 ዓመቱ ሴሮሕን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ራግውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሴሮሕንም ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ረዑ 32 ዓመት ሲሆነው ሰሩግን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ራግ​ውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ሴሮ​ሕ​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ራግውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:20
5 交叉引用  

ራግውን ከወለደ በኋላ ፋሌቅ 209 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።


ሴሮሕን ከወለደ በኋላ ራግው 207 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።


እነርሱም ቤን ሃዳድና ከርሱ ጋራ ተባብረው የነበሩት ሠላሳ ሁለቱ ነገሥታት በድንኳኖቻቸው ውስጥ ሰክረው ሳለ እኩለ ቀን ላይ መጡ።


ዐሥራ ስድስት ሺሕ ሰው፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር የተሰጠው ግብር ሠላሳ ሁለት ነበር።


የሴሮህ ልጅ፣ የራጋው ልጅ፣ የፋሌቅ ልጅ፣ የአቤር ልጅ፣ የሳላ ልጅ፣


跟着我们:

广告


广告