ዘፍጥረት 11:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩበትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በመጀመሪያ የዓለም ሕዝቦች መነጋገሪያ ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የዓለም ሁሉ ቋንቋ አንድ፥ ንግግሩም አንድ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። 参见章节 |