ዘፍጥረት 1:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 መሸ፤ ነጋም፤ ሦስተኛ ቀን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሦስተኛ ቀን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ቀኑ መሸ፤ ሌሊቱም ነጋ፤ ሦስተኛ ቀን ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ። ሦስተኛም ቀን ሆነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ፤ ሦስተኚ ቀን። 参见章节 |