Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 8:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ከኢዮአብ ዘሮች የይሒኤል ልጅ አብድዩና ከርሱ ጋራ 218 ወንዶች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከዮአብ ልጆች የይሒኤል ልጅ ዖባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስምንት ወንዶች፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከኢ​ዮ​አብ ልጆች የያ​ሔ​ኤል ልጅ አብ​ድያ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስም​ንት ወን​ዶች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ከኢዮአብ ልጆች የይሒኤል ልጅ አብድዩ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ አሥራ ስምንት ወንዶች።

参见章节 复制




ዕዝራ 8:9
4 交叉引用  

የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,812


ከባኒ ዘሮች የዮሲፍያ ልጅ ሰሎሚትና ከርሱም ጋራ 160 ወንዶች፤


ከሰፋጥያስ ዘሮች፣ የሚካኤል ልጅ ዝባድያ፣ ከ80 ወንዶች ጋራ፤


የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,818


跟着我们:

广告


广告