ዕዝራ 8:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከበጉዋይ ዘሮች ዑታይና ዘቡድ፣ ከእነርሱም ጋራ 70 ወንዶች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከቢጉቫይ ልጆች ዑታይና ዛቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከባጎዊ ልጆች ውታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከበጉዋይ ልጆች ዑታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። 参见章节 |