Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 8:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ከዓዝጋድ ዘሮች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናንና ከርሱም ጋራ 110 ወንዶች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከዓዝጋድ ልጆች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር አንድ መቶ ዐሥር ወንዶች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ከዓ​ዝ​ጋድ ልጆች የአ​ቃ​ጦን ልጅ፤ ዮሓ​ናን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር መቶ ዐሥር ወን​ዶች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ከዓዝጋድ ልጆች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር መቶ አሥር ወንዶች።

参见章节 复制




ዕዝራ 8:12
4 交叉引用  

የዓዝጋድ ዘሮች 1,222


ከቤባይ ዘሮች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ ከርሱም ጋራ 28 ወንዶች፤


ከአዶኒቃም ዘሮች፣ የመጨረሻዎቹ ስማቸው ይህ ነው፤ ኤሊፋላት፣ ይዑኤልና ሸማያ፣ ከእነርሱም ጋራ 60 ወንዶች፤


የዓዝጋድ ዘሮች 2,322


跟着我们:

广告


广告