Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 8:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከቤባይ ዘሮች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ ከርሱም ጋራ 28 ወንዶች፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሀያ ስምንት ወንዶች፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከቤ​ባይ ልጆች የቤ​ባይ ልጅ ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሃያ ስም​ንት ወን​ዶች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሀያ ስምንት ወንዶች።

参见章节 复制




ዕዝራ 8:11
5 交叉引用  

ከቤባይ ዘሮች፤ ዮሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ።


የቤባይ ዘሮች 623


ከባኒ ዘሮች የዮሲፍያ ልጅ ሰሎሚትና ከርሱም ጋራ 160 ወንዶች፤


ከዓዝጋድ ዘሮች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናንና ከርሱም ጋራ 110 ወንዶች፤


የቤባይ ዘሮች 628


跟着我们:

广告


广告