ዕዝራ 2:60 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም60 የዳላያ፣ የጦብያና የኔቆዳ ዘሮች 652 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 የድላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የንቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)60 የዳላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የኒቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)60 የዳላያ ልጆች፥ የጦብያ ልጆች፥ የኔቆዳ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ። 参见章节 |