5 የኤራ ዘሮች 775
5 የአራሕ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሰባ አምስት።
5 የኤራስ ልጆች ሰባት መቶ ሰባ አምስት።
5 የኤራ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሰባ አምስት።
የሰፋጥያስ ዘሮች 372
በይሁዳ የሚኖሩ ሰዎች ምለውለት ነበር፤ ምክንያቱም የኤራ ልጅ የሴኬንያ ዐማት ከመሆኑም በላይ ልጁ ዮሐናን የቤራክያን ልጅ የሜሱላምን ሴት ልጅ አግብቶ ነበር።
የኤራ ዘሮች 652