39 የካሪም ዘሮች 1,017
39 የሐሪም ልጆች፥ አንድ ሺህ ዐሥራ ሰባት።
39 የኤረም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።
39 የካሪም ልጆች፥ ሺህ አሥራ ሰባት።
ሦስተኛው ለካሪም፣ አራተኛው ለሥዖሪም፣
ከኢሜር ዘሮች፤ አናኒና ዝባድያ።
ከካሪም ዘሮች፤ መዕሤያ፣ ኤልያስ፣ ሸማያ፣ ይሒኤልና ዖዝያ።
ሌዋውያኑ፦ በሆዳይዋ በኩል የኢያሱና የቀድምኤል ዘሮች 74
የካሪም ዘሮች 1,017